የቡልቡላ – አላጌ – ባራ – ሚቶ መንገድ ግንባታ እየተፋጠነ ነው ።

39 ኪሎ ሜትር ርዝመትን የሚሸፍነው የቡልቡላ – አላጌ – ባራ – ሚቶ አስፋልት ኮንክሪት መንገድ ግንባታ 46 በመቶ ስራው ተጠናቋል። […]